አፍሪካ
-
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የጀመሩት ድርድር መቋረጡ ተዘገበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አፍሪካን ኢንተለጀንስ ትናንት ባሰራጨው ዘገባ እንዳመለከተው በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ ቱርክ የሽምግልና ሚና መጫወቷን ይታወሳል፡፡…
Read More » -
በኬንያ-ኡጋንዳ ድንበር 108 ኤርትራውያን መያዛቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ቅዳሜ እለት በኬንያ-ኡጋንዳ ድንበር በሎኪቶኒያላ አካባቢ 108 የኤርትራ ዜጎች ተጥለው ከተገኙ በኋላ የዌስት ፖኮት ባለስልጣናት በህገወጥ የሰዎች…
Read More » -
ኬኒያ የኢትዮጵ እና ሶማሊያ ድንበር የሚያገናቭ የፋይበር ኬብል ዝርጋታ ሊታደርግ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ኬንያ ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ጋር የድንበር አቋራጭ ትስስርን ይፈጥራል የተባለው ከፍተኛ አቅም ያለው የፋይበር ኦፕቲክ ኬብል በኢሲኦሎ…
Read More » -
ግብፅ ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ እንደምትሰራ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሓሙድ ባስተናገዱበት ወቅት ግብፅ ኢትዮጵያ የቀይ ባህርን ለማግኘት…
Read More » -
የሱዳን ጦር ካርቱም ከተቆጣጠረ ወዲህ ከ3 ሺ በላይ አስከሬኖችን ማግኘቱ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የሱዳን ባለስልጣናት ከተማይቱን ከወታደራዊ ሃይል መልሶ ከተቆጣጠረ በኋላ በዋና ከተማይቱ ካርቱም ጎዳናዎች እና ቤቶች የተገኙ 3ሺ 800…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን የሰብአዊ ቀውሱ እየተባባሰ መምጣቱን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ሰጭዎች በሱዳን ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን አስጠንቅቀዋል፣ ብጥብጡ በቀጠለ ቁጥር፣ የምግብ እና…
Read More » -
አልሸባብ ቁልፍ የሶማሊያ ከተማን መቆጣጠሩ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: በሶማሊያ ማእከላዊ ሂራን ክልል የአልሸባብ ታጣቂዎች በሞኮኮሪ ከተማ እና አካባቢው ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከከፈቱ በኋላ ከባድ…
Read More » -
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ግብፅ መግባታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲን ግብዣ ተከትሎ የሁለትዮሽ ውይይት ለማድረግ ግብጽ…
Read More » -
ኬንያ በተቃውሞ ምክንያት የማዕከላዊ ናይሮቢ መግቢያ እና መውጫ ሁሉንም መንገዶች እንደዘጋች ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኬንያ ዛሬ ሰኞ፣ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም. ከታቀደው ተቃውሞ በፊት የአገሪቱ ፀጥታ ኃይሎች የዋና ከተማዋ ናይሮቢ ማዕከላዊ ክፍል…
Read More » -
ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ክስ አቀረበች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በአገራቸው ጦር የሚደገፉ የኢትዮጵያ ሚሊሻዎች ለም የሱዳን የእርሻ መሬቶችን አዲስ ወረራ በማድረግ የአካባቢውን ገበሬዎች ከማሳቸው በማፈናቀል እና…
Read More »