አፍሪካ
-
ሶስት ሚሊዮን ሱዳናውያን ወደ አገራቸው ሲመለሱ የተፈናቀሉትን ቁጥር በአምስት ደረጃ ቀንሰዋል ሲል ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት(IOM) አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/04/2018፡- በሱዳን ወደ አገራቸው የሚመለሱ ሰዎች ቁጥር ከሶስት ሚሊዮን በላይ ሆኗል፣ ይህም በአገሪቱ ውስጥ የተፈናቀሉትን ሰዎች ቁጥር በ19%…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት የአቢዬ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ በቅርቡ ከደረሰው ገዳይ ጥቃት በኋላ የመከላከያ እርምጃዎችን አጠናክሪያለሁ ኣለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/04/2018፡- ‘የተባበሩት መንግስታት ተልዕኮ ሃይል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ሮበርት ያ አፍራም ሁኔታውን ለመገምገም እና ከሰላም አስከባሪ አባላት እና…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ በሱዳኑ ፈታን ድጋፍ ሓይል ጥቃት የተገደሉበት አባላቱን ሸኘ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የአቢዬ ጊዜያዊ የጸጥታ ኃይል እሁድ እለት በደቡብ ኮርዶፋን ግዛት ዋና ከተማ በካዱግሊ በሚገኘው ተቋማቱ ላይ…
Read More » -
የአይ ኤስ አይ ኤስ መሪ በቦሳሶ በሚገኘው ሆስፒታል ውስጥ የህክምና አገልግሎት ሲያገኝ ነበር መባሉ በፑንትላንድ ትልቅ ውዝግብ ፈጠረ ተባለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የአይ ኤስ አይ ኤስ የበላይ መሪ የሆነው አብዲቃዲር ሙሚን በቦሳሶ በሚገኝ ሆስፒታል መታከማቸውን ዓለም አቀፍ ሚድያዎች ከዘገቡ…
Read More » -
የኤርትራ መንግስት ለበርካታ አመታት በእስር ያቆያቸውን 98 ዜጎቹን መልቀቁን ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የተለያዩ የመረጃ ምንጮች እንደገለፁት በኤርትራ መንግስት ለአመታት ታስረው የቆዩ 98 ሰዎች ሰሞኑን ተለቀዋል፡፡ እስከ አምስት አመት የሚደርስ…
Read More » -
ኤርትራ ከኢጋድ አባልነቷ በድጋሚ መውጣቷን አስታወቀች
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/04/2018፡- ኤርትራ ቀጣናዊ ህብረት ከሆነው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) መውጣቷን የሀገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በይፋ…
Read More » -
የአፍሪካ መብቶች ኮሚሽን የኤርትራ መንግስት በአፋር ማህበረሰብ ላይ ፈፀማቸው በተባለው በደል ክስ መመስረቱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- የአፍሪካ የሰብአዊ እና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ መንግስት ላይ የከፈተውን ክስ በቀይ ባህር አፋር ዴሞክራቲክ ድርጅት (RSADO)…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ የሱዳንን ተዋጊ ወገኖች በጄኔቫ እንደሚያነጋግሩ ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ባለስልጣናት በጄኔቫ ከሱዳን ተዋጊ ወገኖች ጋር ይገናኛሉ ሲሉ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሐሙስ ዕለት በሪያድ…
Read More » -
የደቡብ ሱዳን ጦር ወደ ሱዳን ገባ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የደቡብ ሱዳን ጦር ወደ ሱዳን የገባው ከሱዳን ሰራዊት እና ከፈጣን ድጋፍ ሐይሉ ጋር በተደረሰ ስምምነት ነው ተብሏል።…
Read More » -
አሜሪካ የደቡብ ሶማሊያ ወተደራዊ ቤዝ ትታ ወታደራዊ ኃይሏን ወደ ፑንትላንድ እና ሶማሊላንድ ልትቀይር ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- አሜሪካ ወታደራዊ ኃይሏን ከደቡብ ሶማሊያ በማንሳት ይበልጥ የተረጋጉ ክልሎች ወዳለቻቸው ፑንትላንድ እና ሶማሊላንድ በማዛወር ትልቅ ስትራቴጂካዊ ለውጥ…
Read More »