አፍሪካ
-
ቻይና በፀጥታው ምክር ቤት ከሶማሊያ ጋር እንድትቆም ኤርትራ ጠየቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊላንድ ዕውቅና ጉዳይ ዛሬ [ሰኞ] በሚያደርገው ስብሰባው ላይ ቻይና የሶማሊያን ሉዓላዊነት እንድትከላከል…
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና አወገዘ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/04/2018፡- የእስራኤል የሶማሊላንድ እውቅና ከአፍሪካ ህብረት እስከ አረብ ሊግ፣ ከአሜሪካ እስከ የአውሮፓ ህብረት ድረስ የመነጋገሪያ ነጥብ ሆኗል። የሶማሊያ…
Read More » -
አልሸባብ አዳዲስ መንደሮች እንደተቆጣጠረ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- በመካከለኛው ሸበሌ የጸጥታ ስጋት እየጨመረ በሄደበት ወቅት ከሊት ወታደራዊ ጣቢያ አቅራቢያ የሚገኘውን መንደር መቆጣጠሩ አስታውቋል። የአልሸባብ ታጣቂዎች…
Read More » -
የሱዳን ሰራዊት የጦር መሣሪያዎች በጫኑት የፈጥኖ ደራሽ ሐይሉ ኮንቮዮች ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/04/2018፡- ከአል ኩፍራህ አየር ማረፊያ የጦር መሳሪያዎችን ይዘው ወደ ሱዳን በሚጓዙ የፈጥኖ ደራሽ ሐይሉ ኮንቮዮች ላይ የአየር ድብደባ…
Read More » -
ተመድ ቀጣይነት ያለው የጦር መሳሪያዎች ፍሰት የሱዳንን ጦርነት እያቀጣጠለ መሆኑን አስጠነቀቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/04/2018፡- በሱዳን ውስጥ ገዳይ የሆኑ የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት ቀጣይነት ያለው መሆኑ አውዳሚውን ጦርነት እያቀጣጠለው ነው ሲሉ አንድ ከፍተኛ…
Read More » -
ኬንያውያን ሰልፈኞች በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያለውን ግጭትና ጦርነት ቀውስ በተመለከተ የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ዝምታ ነቀፉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- ከነዋሪዎች፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ከሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች የተውጣጡ ኬንያውያን ሰልፈኞች በሞምባሳ ከተማ ለሳምንታት የዘለቀ የሰላም ጉዞና ሰላማዊ ሰልፍ…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ተልዕኮ የሱዳን ካዱግሊ ሰላም አስከባሪዎች ላይ በደረሰው ገዳይ ጥቃት ምክንያት ከሱዳን ካዱግሊ መውጣቱ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የአቢዬ ጊዜያዊ ኃይል (UNISFA) ሐሙስ ዕለት በሱዳን ደቡብ ኮርዶፋን ግዛት በካዱግሊ የሚገኘውን የሎጂስቲክስ ጣቢያ ለቆ…
Read More » -
አሜሪካ፣ ታላቋ ብሪታኒያ እና፣ ኖርዌይ በደቡብ ሱዳን ውስጥ አዲስ ግጭት ተጋርጧል ሲሉ አስጠንቀቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- የአሜሪካ፣ ታላቋ ብሪታኒያ እና የኖርዌይ መንግስታት ደቡብ ሱዳን እንደገና ግጭት እየተከሰተ መሆኑን አስጠንቅቀዋል። መሪዎች በአስቸኳይ አቅጣጫቸውን ቀይረው…
Read More » -
የሱዳን ሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር እና የጦር ኃይሎች ዋና አዛዥ ሌተናንት ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ዛሬ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ለአንድ ቀን ይፋዊ ጉብኝት ደርሰዋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/04/2018፡- ሁለቱ ፕሬዚዳንቶች የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን በማሻሻል እና በማዳበር በተለያዩ ዘርፎች የጋራ ትብብርን ለማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ የጋራ ውይይት…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ በዘፈቀደ የታሰሩ 10,000 ሰዎች እንዲፈቱ አሳሰበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ በዘፈቀደ የታሰሩትን 10,000 ሰዎች፣ ፖለቲከኞችን፣ ጋዜጠኞችን እና ተማሪዎችን ጨምሮ ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ…
Read More »