አፍሪካ
-
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ እና ግብፅ በአገራቸው ውስጥ እንዲዋጉ እንደማይፈቅዱ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በአገራቸው በሰላም ማስከበር ላይ የሚሰማሩ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ወታደሮች ወደ ግጭት ሊገቡ…
Read More » -
የአውሮፓ ህብረት የሱዳን የማዕቀብ ጊዜውን በአንድ አመት አራዘመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ምክር ቤቱ ሱዳንን ለማተራመስ እና የፖለቲካ ሽግግሩን ለማደናቀፍ ተጠያቂ በሆኑ አካላት ላይ የአውሮፓ ህብረት የሚወስደውን እርምጃ ለተጨማሪ…
Read More » -
ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ 560 ስብሰባዎች አድርጋለች
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ግብፆች በዓባይ ጉዳይ የዓለም ሀገራትን ከጎናቸው ለማሰለፍ እና በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ ለመውሰድ 560 ስብሰባዎችን አካሂደው እንደነበር ተገለፀ…
Read More » -
የሱዳን ጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን የኳድ አገራት ቡድን ያቀረበውን የተኩስ አቁም ሃሳብ ውድቅ ማድረጋቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አልቡርሃን “እኛን አይመለከተንም እና እኛ የዚህ አካል አይደለንም” ብለዋል በሱዳን ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውን ማንኛውንም በውጭ የተጫኑ…
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት በሱዳን ያለውን ሁኔታ በሊቢያ የሆነውን እንዳይደገም በጄኔራል አል ቡርሃን ከሚመራው የሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ጋር እሰራለሁ ሲል አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሃሙድ አሊ የሱፍ እንዳሉት “የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካዊ መፍትሄዎች ሊፈቱ ይገባል” ሲሉ ህብረቱ…
Read More » -
የኤርትራ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት የሉአላዊነት ትንኮሳው ቀጥሎበታል ሲል ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/01/2018፡- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ትላንት ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት “ሉዓላዊ የባህር በር” ስለማግኘት የሚያደርጉትን ዘመቻ “ህገወጥ እና…
Read More » -
ሱዳን ወደ መጥፋት ተቃርባለች ሲሉ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየዘገቡ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- በሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ኤል ፋሸር ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በተፈፀመ ከባድ ተኩስ እና ጥቃት…
Read More » -
በማዕከላዊ ሱዳን በጎርፍ ምክንያት ከ4,000 በላይ ሰዎች ሲፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች መውደማቸው ተነገረ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- በማዕከላዊ ሱዳን አልጃዚራህ ግዛት ውስጥ በሚገኘው ኡም አልቁራ አከባቢ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ4,200 በላይ…
Read More » -
“ምንም የተኩስ አቁም አንፈልግም፣ ችግሩን እኛው ራሳችን እንወጣዋለን” ሲሉ ጄኔራል አልብሩሀን ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- በሱዳን ተኩስ አቁም እንዲረግ በአሜሪካ፣ ግብፅ፣ ሳኡዲ አረቢያና ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ አዲስ ጥረት መጀመራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ እነዚህ…
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦችን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት ጋር እሰራለው አለ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦቹን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት ጋር በትብብር መስራቱን…
Read More »