አፍሪካ
-
ለረጅም ግዜ ከሚድያ የጠፉት ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ትላንት በካምፓላ ታዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በጉባኤው ተናጋሪ እንዲሆኑ ከተጋበዙ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች መካከል ለረጅም ጊዜ ከሚድያ የጠፉት ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ አንዱ ናቸው። ነዋሪነታቸው…
Read More » -
በሱዳን ዳርፉር በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ1,000 በላይ ሰዎች ሞቱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የዳርፉር ግዛት በምትገኝ አንድ መንደር ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም…
Read More » -
“በኢትዮጵያዊያን ላይ ጥቃት ያደረሱትን በሙሉ ለህግ እናቀርባቸዋለን” ሲሉ የሱማሊላንድ ፕሬዝደንት ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በሱማሊላንድ ሀርጌሳ ከተማ ከቀናት በፊት በኢትዮጵያዊያን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈፀሙን ይታወሳል፡፡ በዚህ ጥቃትም ከ150 በላይ ኢትዮጵያዊያን በዱላና…
Read More » -
የሱዳን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር በ1.65 ሚሊዮን ቀንሷል ሲል ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የሱዳን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ከፍተኛ ቁጥር ደርሶበት ከነበረው ጥር ወር በኃላ ወደ 1.65 ሚሊዮን የሚጠጋ ቀንሷል ሲል…
Read More » -
ሊቢያ ፈተናዎችን አሸንፋ የአፍሪካ የስለላ ስራን የማዳበር ስትራቴጂ እንዳቀረበች ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- የሊቢያ የስለላ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ሁሴን መሀመድ አል አዬብ የአፍሪካ ደህንነት እና መረጃ አገልግሎት ስብ ሰባ በቤንጋዚ…
Read More » -
የመጀመሪያው ወደ አፍሪካ ሕብረት የድጋፍ ተልዕኮ በሶማሊያ የሚቀላቀሉት የግብፅ ወታደሮች ስልጠና ማጠናቀቃቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር ለግብፅ ጦር ሃይሎች የመጀመሪያ የስልጠና መርሃ ግብር መጠናቀቁን ተከትሎ የግብፅ ወታደሮችን በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት…
Read More » -
የአፍሪካ የደህንነት እና የስለላ አገልግሎት ኮንፈረንስ በሊቢያ ቤንጋዚ ከተማ ዛሬ ተጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- ዛሬ በቤንጋዚ በተጀመረው 20ኛው የአፍሪካ የደህንነትና ስለላ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ሊብያ ከጋቦን ፕሬዝዳንትነት ተረክባለች። የመሪዎቹ ስብሰባ ከመጀመሩ…
Read More » -
የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤል ፋሸር ውስጥ በአዲስ ጭካኔ እና የዘር ማጽዳት ወንጀል ተከስቷል ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- የተከበበችውን የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸርን ለመሸሽ በሚሞክሩ ሰላማዊ ሰዎች ላይ አዲስ የግድያ፣ አፈና እና ብሔርን…
Read More » -
የአፍሪካ ደህንነትና የስለላ ኤጀንሲ ጉባኤ በሊብያ ቤንጋዚ ተጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የ53 የአፍሪካ ሀገራት የደህንነት እና የስለላ ኤጀንሲ ሃላፊዎች የተሳተፉበት “ተግዳሮቶች፣ ዕድሎች እና ወደፊት መንገዶች” በሚል መሪ ቃል…
Read More » -
ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተለያዩ አገራትን ሎቢ የማድረግ ስራዋ አጠናክራ ቀጥላበታለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ48 ሰአታት ውስጥ በአባይ ጉዳይ ከ6 የአፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ሲወያዩ የአገሪቱ…
Read More »