ማህበራዊ
-
በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ65 ሰዎች ህይወት ማለፉን ከ60 በላይ የተገመቱት ደግሞ የደረሱበት እንዳልታወቀ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- ኮሚሽኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ፣ ቦንኬ፣ ካምባ ዙሪያ እና ምዕራብ አባያ ወረዳዎች በሚገኙ 6…
Read More » -
በካርቱም ከሦስት ዓመታት በኋላ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ስራ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት ተዘግተው የቆዩት በካርቱም የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በዚህ ሳምንት ዳግም መከፈታቸው…
Read More » -
በግብፅ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ለእስርና ለከፋ ስቃይ መጋለጣቸው አንድ ሰብአዊ መበት ተሟጓች ድርጅት አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- በግብፅ የሚገኙ ከ3,000 በላይ ኤርትራውያን ስደተኞች ለእስር ፣ ለጾታዊ ጥቃትና ለከፋ የማሰቃየት ድርጊት መዳረጋቸው አንድ የሰብአዊ መብት…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሁለት ዓመታት ውስጥ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ሲል አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- እንደ ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) መረጃ ከሆነ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ከጎረቤት አገሮች ከ529,000 በላይ ስደተኞች…
Read More » -
በሱዳን ዳርፉር ግዛት ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- ረሃብ በጦርነት በተጎዳችው የሱዳን ምዕራባዊ ዳርፉር ክልል ተጨማሪ አካባቢዎችን እያሰጋ ነው ሲል ዓለም አቀፍ የረሃብ ክትትል አካል…
Read More » -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ከተሞች የሚያደርጋቸው በረራዎች መሰረዛቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/05/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች አየር ማረፊያዎች የሚያደርጋቸው በረራዎች መሰረዛቸው ተነገረ። ቢቢሲ…
Read More » -
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተብሏል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 11…
Read More » -
በአማራ ክልል በሚገኝ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ አንድ ኤርትራዊ በታጣቂዎች መገደሉን ተከትሎ የኤርትራ ስደተኞች ሰልፍ ወጡ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- እስካሁን ድረስ 11 የኤርትራ ስደተኞች እንደተገደሉ እና የዓለም ማህበረሰብ እንዲደርስላቸውም ጥሪ አቅርበዋል። ከ15 ዓመታት በላይ ጥገኝነት ሲጠይቅ…
Read More » -
በየሳምንቱ በአማካይ 850 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የየመንን ድንበር አቋርጠው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት እንደሞሞክሩ አንድ ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- የዓለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በጥቅምት ወር 2018 የየመንን ድንበር ከተሻገሩት ውስጥ 14,126ቱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታትን እና አሜሪካ የ2026 የሰብአዊ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን በ2026 በተባበሩት መንግስታት በኩል የአሜሪካን እርዳታ ለመቀበል ከተዘጋጁ 17 ሀገራት መካከል እንደሆኑ ተገለፀ።…
Read More »