መካከለኛ ምስራቅ
-
የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በየመን የነበረኝ ተልእኮ ጨርሼ ወጥቻለሁ ኣለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- ኢሚሬትስ ይህንን ያስታወቀችው በ24 ሰዓታት ከየመን እንድትወጣ በሳውዲ ዓረቢያ ማስጠንቀቂያ ከተሰጣት ከሰዓታት በኃላ ነው፡፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ…
Read More » -
ሳውዲ አረቢያ በየመን ወደብ ድብደባ መፈፀምዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ደብደባው ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የጦር መሳሪያ ጭኖ ለየመኑ አማፂ ቡድን በሚያደርሱ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ እየተገለፀ ነው፡፡…
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና አወገዘ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/04/2018፡- የእስራኤል የሶማሊላንድ እውቅና ከአፍሪካ ህብረት እስከ አረብ ሊግ፣ ከአሜሪካ እስከ የአውሮፓ ህብረት ድረስ የመነጋገሪያ ነጥብ ሆኗል። የሶማሊያ…
Read More » -
በጋዛ የሚንቀሳቀሰው ሐማስ «መልሶ እየተደራጀ» ነው ሲሉ እስራኤልን የጎበኙት የአሜሪካው ሴናተር ሊንድሰይ ግርሃም ወነጀሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- ሴናተሩ እንዳሉት «በተኩስ አቁም ስምምነቱ መሠረት ሐማስ ትጥቁን መፍታት ሲገባው መልሶ እየተደራጀና እየታጠቀ ነው» ሲሉ ወቅሰዋል። ይህም ተቀባይነት…
Read More » -
እስራኤል በታሪኳ የመጀመሪያ ያለችውን የጋዝ ስምምነት ከግብፅ መፈፀምዋ አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/04/2018፡- የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የእስራኤል- ግብፅ የአእስካሁን ድረስ ትልቁን የጋዝ ስምምነት በቪድዮ አስደግፎ አስታውቀዋል፡፡ የእስራኤል ጠቅላይ…
Read More » -
እስራኤል በያዘችው ምስራቅ ኢየሩሳሌም ውስጥ 9,000 ቤቶች ለመገንባት ማቀድዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የእስራኤል ባለስልጣናት በተያዘችው ምስራቅ ኢየሩሳሌም ውስጥ በቃላኒያ አየር ማረፊያ ቦታ ላይ 9,000 አዳዲስ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ዕቅዶች…
Read More » -
የሳውዲ አረቢያ ልዑል ከሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አል ቡርሃን ጋር በሪያድ መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/04/2018፡- የዘውዱ ልዑል እና ጠቅላይ ሚኒስትር መሐመድ ቢን ሳልማን ትላንት ሪያድ በሚገኘው አል-ያማማህ ቤተ መንግሥት ከሱዳን የሽግግር ሉዓላዊነት…
Read More » -
ሳውዲ ዓረብ ከፍተኛ ጦር ወደ የመን ማስገባቷ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩት ትላልቅ የሳውዲ ወታደሮች በአል-ዋዲያ በኩል ወደ የመን የገቡ ሲሆን፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከሚደገፉት የSTC ሚሊሻዎች…
Read More » -
እስራኤል ከወራት በኋላ በቤይሩት በፈፀመችው አዲስ ጥቃት ከፍተኛ የሔዝቦላህ ባለሥልጣን መግደሏን ተገለፀ።
ኢትዮሞኒር፡ 15/03/2018፡- የእስራኤል ጦር በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻ ላይ በፈጸመው ጥቃት ነው የሔዝቦላህ ከፍተኛ ባለሥልጣን መግደሏ የተገለፀው። የተገደሉት…
Read More » -
የሳውዲ ዓረቢያ መግስት ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በህገ ወጥ ስደተኞች ላይ የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- የሳውዲ የደህንነት ባለስልጣናት በአንድ ሳምንት ውስጥ በአጠቃላይ 21,647 ህገወጥ ነዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ተገልጿል። እነዚህ ሰዎች የተያዙት…
Read More »