መካከለኛ ምስራቅ
-
ትራምፕ እና ኔታንያሁ በጋዛ የሰላም ዕቅድ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አዲስ የጋዛ የሰላም ዕቅድን በተመለከተ ስምምነት ላይ…
Read More » -
እስካሁን 151 የዓለም አገሮች የፍልስጤም አገርነት እውቅና ሰጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- በኒዮውርክ እየተካሄደ በሚገኘው የተመድ 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐያላን ሀገራትን ጨምሮ ከአፍሪካ እስከ ኤስያ፣ ከአውሮፓ እስከ ሰሜንና ላቲን…
Read More » -
አሜሪካ በጋዛ የቀረበውን የተኩስ አቁም ምክረ ሐሳብ በፀጥታው ምክር ቤት ያላትን ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን ተጠቅማ ውድቅ አደረገችው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አሜሪካ የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ውስጥ አፋጣኝ፣ ያለቅድመ ሁኔታ ቋሚ የተኩስ አቁም፣ እና በሃማስ እና በሌሎች ቡድኖች…
Read More » -
የገልፍ ሀገራት መሪዎች የጋራ የመከላከያ ስምምነትን ለመተግበር ተስማሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/01/2018፡- የአረብ እና ሙስሊም ሀገራት መሪዎች እስራኤል በኳተር ዶሃ ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ ያካሄዱት አስቸኳይ የጋራ ስብሰባ ዛሬ ተጠናቋል።…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው ጦርነት የዘር ማጥፋት እንደሆነ አረጋግጫለሁ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥናት እንዳመለከተው እስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው ጦርነት የዘር ማጥፋት ነው፣ ከሁለት አመታት ጦርነት በኋላ…
Read More » -
ግብፅ የአረብ “ኔቶ” እንዲቋቋም ሀሳብ አቀረበች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- የግብፁ ፕሬዝደንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ የአረብ አገራት የራሳቸውን ወታደራዊ ጥምረት እንዲያቋቁሙ የሚጠይቅ ምክረ ሀሳብ ማቅረባቸው ተገለፀ፡፡ አል…
Read More » -
የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ የሶማሊያ መንግስትን፣ የፑንትላንድን እና የጁባላንድ መሪዎችን የፖለቲካ አለመግባባቶችን ለመፍታት እየሸመገለች መሆኑን ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የሶማሊያ ፌዴራል መንግስት፣ የፑንትላንድ እና የጁባላንድ ክልላዊ መንግስታት መሪዎችን በማሰባሰብ ለረጅም…
Read More » -
እስራኤል በሆስፒታል ላይ በፈጸመችው ጥቃቶች አምስት ጋዜጠኞችን ጨምሮ 20 ሰዎች ተገደሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- እስራኤል በኻን ዩኒስ ከተማ ናስር ሆስፒታል በተከታታይ ሁለት ጊዜ በፈጸመችው ጥቃት ለአለም አቀፍ ሚዲያዎች የሚሰሩ አምስት ጋዜጠኞችን…
Read More » -
የእስራኤል ጦር በጋዛ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ማጥቃት መጀመሩን አስታወቀ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- የእስራኤል ጦር የጋዛ ከተማን ሙሉ በሙሉ ለመያዝ እና ለመውረር በማቀድ “የመጀመሪያ እርምጃ” ያለውን የምድር ጥቃት መጀመሩን ተናገረ።…
Read More » -
ሐማስ በቀረበለት የጋዛ የተኩስ አቁም ላይ መስማማቱን ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- ሐማስ ከእስራኤል ጋር በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ታጋቾችን ለመልቀቅ በአሸማጋዮቹ የቀረበው ምክረ ሃሳብ ላይ መስማማቱን ቢቢሲ…
Read More »