ኢትዮጵያ
-
መካከለኛ ምስራቅ
በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ሚስጥራዊ እስር ቤቶችን በማስኬድ ላይ ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በደቡብ የየመን የወደብ ከተማ ሙካላ አቅራቢያ በሚገኝ የአየር ማረፊያ ሚስጥራዊ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን “የሰላም ቦርድ” በተሰኘውና ዓለም አቀፍ ግጭቶችን እንዲሳተፉ መጋበዛቸው ትራምፕ አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ፑቲን “የሰላም ቦርድ” የተሰኘው አዲስ የሰላም ተነሳሽነት ውስጥ እንዲሳተፉ መጋበዛቸውን ትራምፕ ትናንት ሰኞ አረጋገጠዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለጋዜጠኞች…
Read More » -
ፖለቲካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ አሜሪካን ወቀሱ ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ዋና ጸሐፊው ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ አሜሪካ ዓለም አቀፍ ሕጎችን ከመከተል ይልቅ ለራሷ ኃይል እና ጉልበት ቅድሚያ…
Read More » -
ማህበራዊ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተብሏል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 11…
Read More » -
ፖለቲካ
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በደቡብ ሱዳን ሰላም እንዲሰፍን አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአውሮፓ ኅብረት የልዑካን ቡድን እና የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች በደቡብ ሱዳን እየታየ ያለው የሰላም እጦት በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲያገኝ…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ የቬንዙዌላን ነዳጅ በይፋ መሸጥ ጀመረች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአሜሪካ መንግስት የቬንዙዌላን የነዳጅ ሃብት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር ካደረገ በኋላ፣ ምርቱን በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ በይፋ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በኢራን ኢንተርኔት ከተቋረጠ 180 ሰዓታት አለፉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ኔት ብሎክስ የተሰኘውና በዓለም የኢንተርኔት ስርጭትን የሚከታተለው ድርጅት በኢራን የኢንተርኔት አገልግሎት ከተቋረጠ 180 ሰዓታት ማለፉን አስታወቀ። ድርጅቱ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ ባካሄደው ዘመቻ ከ30 በላይ የአል ሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአፍሪካ ኅብረት በደቡብ ሶማሊያ ሐሙስ ዕለት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ ከ30 በላይ የአልሸባብ ተዋጊዎች መገደላቸው ተገለፀ። በታችኛው ሸበሌ ክልል…
Read More » -
የተለያዩ
የኖቤል ሰላም ሽልማት ሜዳሊያ ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተበረከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የቬንዙዌላ ተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያቸውን ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማበርከታቸውን ቢቢሲ ዘገበ። የቬንዙዌላ…
Read More » -
አውሮፓ
በጀርመን ጩቤ ይዞ ዝርፊያ ለመፈፀም የሞከረው ኤርትራዊ በፖሊስ ሽጉጥ ተመታ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ድርጊቱ የተፈፀመው በጀርመን ባደን ውተርበንግ ግዛት በሚገኘው ኡልም ከተማ ነው፡፡ በከተማው ውስጥ ብሉቦየር በተሰኘው አውራጎዳና አቅራቢያ ሚዲያ…
Read More »