ኢትዮጵያ
-
የተለያዩ
በትግራይ ክልል በትራፊክ አደጋ 42 ተጓዦች ሞትና ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- ዛሬ ነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ንጋት 11:00 ሰዓት በትግራይ ማእከላዊ ዞን እንትጮ ከተማ አንድ የህዝብ ማመላለሽ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የአሸንዳ/ሸደይ በዓል በትግራይና አማራ በተለያዩ አከባቢዎች እየተከበረ ይገኛል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የአሸንዳ በዓል በትግራይ በተምቤን ዓብዪ ዓዲ የትግራይ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እና…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ደህንነትና የስለላ ኤጀንሲ ጉባኤ በሊብያ ቤንጋዚ ተጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የ53 የአፍሪካ ሀገራት የደህንነት እና የስለላ ኤጀንሲ ሃላፊዎች የተሳተፉበት “ተግዳሮቶች፣ ዕድሎች እና ወደፊት መንገዶች” በሚል መሪ ቃል…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተለያዩ አገራትን ሎቢ የማድረግ ስራዋ አጠናክራ ቀጥላበታለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ48 ሰአታት ውስጥ በአባይ ጉዳይ ከ6 የአፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ሲወያዩ የአገሪቱ…
Read More » -
አፍሪካ
“አፍሪካ ለዕድገት ዝግጁ ናት” ሲሉ አንቶኑዮ ጉቴሬዝ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ በጃፓን በአህጉሪቱ ልማት ላይ ያተኮረ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር አፍሪካ ወደፊት በሚወስኑ…
Read More » -
ማህበራዊ
ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚሰጥ “ለመንገዴ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከዓለም የሥራ ድርጅት ጋር በመተባባር ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚሰጥ “ለመንገዴ”…
Read More » -
አፍሪካ
ጃፓን ህንድ ውቅያኖስን ከአፍሪካ ጋር የሚያገናኝ ‘የኢኮኖሚ ዞን’ ሀሳብ አቀረበች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሽገሩ ኢሺባ ህንድ ውቅያኖስን ከአፍሪካ ጋር የሚያገናኘው የኢኮኖሚ ዞን ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላት አስታውቋል። አገሪቷ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል ጦር በጋዛ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ማጥቃት መጀመሩን አስታወቀ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- የእስራኤል ጦር የጋዛ ከተማን ሙሉ በሙሉ ለመያዝ እና ለመውረር በማቀድ “የመጀመሪያ እርምጃ” ያለውን የምድር ጥቃት መጀመሩን ተናገረ።…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን እየተባባሰ የመጣውን ቀውስ እንዳሳሰበው በአሜሪካ የሚመራው የሸምጋዮች ቡድን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- በአሜሪካ የሚመራ የሽምግልና ቡድን “በሱዳን ያለው ቀጣይነት ያለው የሰብአዊ ሁኔታ መባባስ የሚያሳዝን ነው” በማለት ተፋላሚ ወገኖች ሲቪሎችን…
Read More » -
የአየር ንብረት አካባቢ
በሚቀጥሉት 11 ቀናት ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ይኖራል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት 11 ቀናት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ለቅጽበታዊ ጎርፍ መከሰት አስተዋጽኦ የሚያርግ ከባድ ዝናብ…
Read More »