ኢትዮጵያ
-
አፍሪካ
የሱዳን ሰራዊት ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ መሆኑን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- የሱዳን ጦር ባወጣው መግለጫ፣ ለሁለት ዓመት ተኩል ከበባ ውስጥ የነበረችውን በደቡብ ኮርዶፋን ግዛት የምትገኘው ዲሊንግ ከተማ ባደረገው…
Read More » -
አሜሪካ
ኢራን ከአሜሪካ ሊሰነዘርባት የሚችለው ጥቃት ለመከላከል በተጠንቀቅ መሆኗ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ልትሰነዝር ትችላለች የሚለው ስጋት እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጠባቂዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
በጅቡቲ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ የጎረቤት አገር ጣልቃ ገብነት እንዳለ የደህንነት መረጃ አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- የጅቡቲ ብሔራዊ ደህንነት እና ፀረ-ስለላ ተቋም፣ በጎረቤት ሃገር በኩል የሚደራጅ እና በጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ላይ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሠራዊት አዛዥን አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- የደቡብ ሱዳን ሰራዊት አዛዥ “ማንንም እንዳትምሩ” በሚል ያስተላለፉትን ትዕዛዝ የተባበሩት ድርጅት አውግዞታል። የተባበሩት መንግሥታት አንድ የደቡብ ሱዳን…
Read More » -
አፍሪካ
ኡጋንዳ ከ19 ዓመታት ቆይታ በኋላ ወታደሮቿን ከሶማሊያ የማስወጣት እቅድ እንዳላት አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- ኡጋንዳ ለሁለት አስርት ዓመታት ያህል ተከታታይ የሰላም ማስከበር ስራዎችን ካከናወነች በኋላ ወታደሮቿን ከሶማሊያ የማስወጣት እቅድ እንዳላት አስታውቃለች።…
Read More » -
ጤና
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉን ይፋ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- አዲስ ኬዝ ሳይታይ ለ42 ቀናት በቁጥጥር ስር መዋሉን አወጀች። የመጨረሻው ታካሚ ከተገኘ በኋላ ለ42 ተከታታይ ቀናት ምንም…
Read More » -
ኤስያ
በቻይና ከፍተኛ ወታደራዊ ቀውስ መከሰቱ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛ ጄነራል ላይ ምርመራ መጀመሯ ተገልጿል። ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛው ወታደራዊ ማዕረግ ባለቤት የሆኑት ጄነራል “የዲሲፕሊን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የተካሄደው ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል በኢሚሬትስ የተደረገው ንግግር ውጤት አላስገኘም ተብሏል። አቡ ዳቢ ውስጥ የተካሄደው ሩሲያ፣ ዩክሬን…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ በሶማሊያ ድንበር ላይ የአልሸባብ ስጋትን ተከትሎ የደህንነት ጥበቃን ማጠናከሯ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ኬንያ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሊሰነዘራቸው በሚችሉ ጥቃቶች ስጋት ምክንያት በሶማሊያ ድንበር ላይ ተጨማሪ የደህንነት ኃይሎችን አሰማርታለች።…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የታዳጊ አገራት የብድር ጫና ለዓለም ኢኮኖሚ ሥጋት ነው ሲል ዓለም ባንክ አስጠነቀቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- የታዳጊ አገራት የብድር ጫና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና ይህም ለዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ መቃወስ ትልቅ ሥጋት መሆኑን የዓለም…
Read More »