ኢትዮጵያ
-
ኢትዮጵያ
የባሕር በር ጥያቄ አሁን ላይ ጥያቄው እንዴት ይመለስ? ወደሚለው ተግባራዊ ምዕራፍ መሸጋገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ…
Read More » -
ኤስያ
ታይዋን፣ እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና ለመስጠት ያስተላለፈችውን ውሳኔ በአዎንታ መቀበሏን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- የታይዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስራኤልን እርምጃ በማድነቅ፤ ታይዋን፣ እስራኤል እና ሶማሊላንድ “የዲሞክራሲ፣ የነፃነት እና የህግ የበላይነት እሴቶችን…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታትን እና አሜሪካ የ2026 የሰብአዊ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን በ2026 በተባበሩት መንግስታት በኩል የአሜሪካን እርዳታ ለመቀበል ከተዘጋጁ 17 ሀገራት መካከል እንደሆኑ ተገለፀ።…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሱዳን ኤል ፋሽር ባደረገው ጉብኝት ሰላማዊ ሰዎች “አደገኛ በሆነ ሁኔታ” ውስጥ እንደሚገኙ አረጋገጠ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- በታጣቂ ኃይሎች ቁጥጥር ስር በምትገኘው የሱዳን ከተማ ኤል ፋሽር የሚገኙ ሰላማዊ ሰዎች፣ ያለ ውኃና የንጽህና አገልግሎት በረሃብ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሳውዲ አረቢያ በየመን ወደብ ድብደባ መፈፀምዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ደብደባው ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የጦር መሳሪያ ጭኖ ለየመኑ አማፂ ቡድን በሚያደርሱ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ እየተገለፀ ነው፡፡…
Read More » -
አፍሪካ
እስራኤል በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ ምክትል ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ታሚ ብሩስ፣ በሶማሊላንድ ጉዳይ ላይ የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ…
Read More » -
ፖለቲካ
እስራኤል በሉኣላዊነትዋ ወታደራዊ ቤዝ እንድታቋቁምና ሌላ ሀገርን እንድትወጋ እንደማትፈቅድ ሶማሊያ አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያ ሀገር መሆንዋ ተከትሎ በርካታ ተቃውሞ እየገጠማት ስሆን የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ካቢኒያቸውን ሰብስቦ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ግብፅ ከጅቡቲ ጋር የገባቸውን ውል መጨረስዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- ወደ ጅቡቲ ያመሩት የግብፅ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ/ጀነራል ከማል ኤል ዋዚር የወደብ ልማት ስምምነት የተባለለትን ስምምነት ከጅቡቲ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ግምጋሚ ቡድን ወደ ሱዳን ኤል ፋሸር እንደላከ አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድርጅት አስተባባሪ ፅ/ቤት(OCHA) በሰሜን ዳርፉር ኤል ፋሸር የግምገማ ቡድን ቅዳሜ ዕለት መድረሱን አስታውቋል። ድርጅቱ…
Read More » -
ኤስያ
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና መስጠትዋ ተከትሎ ቻይና ወደ ታይዋን ሰራዊትዋ ማስጠጋትዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- ቻይና የታይዋንን ዋና ዋና ወደቦች የመዝጋት ሙከራን የሚያካትት እና “ለወራሪዎች እና ለውጭ ኃይሎች ጥብቅ ማስጠንቀቂያ” ነው ያለችውን…
Read More »