ኢትዮጵያ
-
አሜሪካ
በቬኒዙዌላ ጉዳይ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጠራ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- አሜሪካ በቬኒዙዌላ ላይ የፈፀመችውን ጥቃት በተመለከተ ለመወያየት የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጠራ፡፡ ስብሰባው እንዲጠራ ጥያቄ ያቀረበችው…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ሕዝባዊ ነፃ አውጪ ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) ከእስልምና ንቅናቄ ጋር በተያያዙ በዲጂታል መድረኮች ላይ እየተሰራጨ ያለውን ክስ ውድቅ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- ንቅናቄው ከኢትዮዽያ ወታደራዊ ድጋፍ አግኝቷል የሚል እየተሰራጨ ያለውን ወሬ “መሠረተ ቢስ” ሲል ገልፆታል። አጀንዳው ከእስላማዊ ንቅናቄው ሠራዊት…
Read More » -
የተለያዩ
በአፋር ክልል ከባድ ርዕደ መሬት አጋጠመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- ርዕደ መሬቱ ትናንት ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 5:00 አከባቢ እንዳጋጠመ ቮልካኖ ዲስከቨሪ የተሰኘ ተቋም አስታውቋል።…
Read More » -
ፖለቲካ
ሶማሊላንድ፤ “ፍልስጤማውያንን ለማስፈር እና የእስራኤል የጦር ሰፈርን ለመመስረት አቅዳለች” በሚል በሶማሊያው ፕሬዝዳንት የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ “ከእስራኤል ዲፕሎማሲያዊ እውቅና ለማግኘት ሲባል ፍልስጤማውያንን ለማስፈርና የእስራኤል የጦር ሰፈርን ለማስተናገድ ሶማሊላንድ ተስማምታለች”…
Read More » -
አፍሪካ
በ2025 በአፍሪካ ዘጠኝ ጋዜጠኞች መገደላቸው ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌደሬሽን።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- ኤርትራ የአህጉሪቱ ትልቁ የእስር ቤት ማእከል ሆና ቀጥላለች ሲልም ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል። ከአፍሪካ ሱዳን፣ ከዓለም ደግሞ ፍልስጤም…
Read More » -
የተለያዩ
ኤርትራ 30 የየመን አሳ አጥማጆች ከእስር መልቀቋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- ዓሳ አጥማጆቹ በቀይ ባህር በኤርትራ ባለስልጣናት ለቀናት ከታሰሩ በኋላ መለቀቃቸው ታውቋል። በኤርትራ ባለስልጣናት በቀይ_ባህር ውስጥ ለቀናት በግዳጅ…
Read More » -
አፍሪካ
በተጠናቀቀው 2025 ዓመት የመጨረሻ ታህሳስ ወር ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ወደ ሊብያ 59 በረራዎች መደረጋቸው የሳትላይት ምስሎች አሳዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- በታህሳስ 2025 ወደ 59 የሚጠጉ የጭነት በረራዎች ወደ ምስራቅ ሊቢያ ሲደርሱ ክትትል ተደርጎባቸዋል፣ ይህም በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ በሶማሊያ ወሳኝ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- አል-ሸባብ ከከባድ የቅድመ-ንጋት ጥቃት በኋላ የዋርጋዲ የባህር ዳርቻ ከተማን ድል አድርጎ መያዙን አስታውቋል። የአል-ሸባብ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ…
Read More » -
የተለያዩ
የአውሮፓውያኑ አዲሱ ዓመት በመላው ዓለም በድምቀት ተከበረ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- አዲሱ የአውሮፓውያኑ ዓመት 2026 በመላው ዓለም በድምቀት ተከብሯል። ከኬንያ መዲና ናይሮቢ እስከ አሜሪካዋ ግዙፏ ከተማ ኒው ዮርክ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
አል ሻባብ ሶማሊያውያን በእስራኤል ላይ ጠመንጃ እንዲያነሱ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- ቴል-አቪቭ ለሶማሊላንድ የሰጠችውን የነጻ አገርነት ዕውቅና በመቃወም እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አል ሻብብ ሶማሊያውያን በእስራኤል ላይ ጠመንጃ እንዲያነሱ…
Read More »