ኢትዮጵያ
-
ዲፕሎማሲ
የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የቬት ኮፐር አፍሪካን እንደሚጎበኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ የሆነውን የአፍሪካ ጉብኝት ለማድረግ ዝግጅት እያጠናቀቁ መሆኑን ተዘግቧል። ሚኒስትሯ በዚህ ጉብኝታቸው…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ገጠመኝ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- የገጠመው የገንዘብ እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችለው ደንብ እንዳፀደቀ የገለፀው አስተዳደሩ ከመንግስት ሰራተኞች እና የንግድ አከፋፋዮች መዋጮ እንደሚሰበስብ አስታውቋል።…
Read More » -
የተለያዩ
የፌዴራል ፖሊስ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከ729 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽንና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከ14 ቢሊየን 51 ሚሊየን 586 ሺህ ብር በላይ የዋጋ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኤርትራ ኢኮኖሚ ለመጀመሪያ ጊዜ በመረጃ ተደግፎ ይፋ ሆነ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት በ3.8 በመቶ እንዳደገም መረጃው አሳይቷል። የኤርትራን ኢኮኖሚ የሚያሳዩ መረጃዎች እንብዛም አይታወቁም ነበር። ምክንያቱ ደግሞ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን መንግሥት ከሦስት ዓመት ገደማ ጦርነት በኋላ ወደ ዋና ከተማዋ ካርቱም ተመለሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- መቀመጫውን በፖርት ሱዳን አድርጎ የከረመው የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት፤ ከሦስት ዓመት ገደማ በኋላ ወደ ዋና ከተማዋ ካርቱም ተመለሰ።…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የሟቾች ቁጥር ከ500 በላይ መድረሱን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- ትራምፕ ጣልቃ የሚገቡ ከሆነ ቴህራን የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች ኢላማ እንደምታደርግ ዝታለች። በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ 490 ተቃዋሚዎች እና…
Read More » -
አፍሪካ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአፍሪካ እና የአረብ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ሞሳድ ቦሎስ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ባለ ስልጣናት መምከራቸው አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ቦሎስ በይፋዊ ትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ውይይቱ በሱዳን ተኩስ አቁም ጉዳይ እንደነበረ ነው። “በአቡ ዳቢ ጋር ከተባበሩት አረብ…
Read More » -
አፍሪካ
እስራኤል ጆኖሳይደር ሀገር ናት ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ፕሬዝዳንቱ እስራኤል በአፍሪካ ቀንድ “ወታደራዊ መስፋፋት”፣ የመሬት ዝርፊያ፣ የዘር ማጥፋት እና የፍልስጤማውያን መፈናቀልን እየፈፀመች ያለች ገበነኛ ሀገር…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የየመኑ የደቡብ ሽግግር ምክር ቤት መሪ ወደ አቡዳቢ መኮብለላቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- መሪው በሶማሊላንድ በኩል ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መኮብለላቸው የገለፀው በሳውዲ ዓረብ የሚደገፈው የየመን ጥምረት ነው። በየመን የሚንቀሳቀሰው…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ቀውስ የግብፅን ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ እየጣለ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደል አቲ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደል አቲ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ካጃ…
Read More »