ኢትዮጵያ
-
ኢትዮጵያ
በኬኒያ 10 ኢትዮጵያዊያን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የኬንያ ፖሊስ በናይሮቢ ከተማ 10 ኢትዮጵያውያንን በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ ሳይሆኑ እንዳልቀሩ በመጠረጠር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።…
Read More » -
ማህበራዊ
በሱዳን ዳርፉር ግዛት ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- ረሃብ በጦርነት በተጎዳችው የሱዳን ምዕራባዊ ዳርፉር ክልል ተጨማሪ አካባቢዎችን እያሰጋ ነው ሲል ዓለም አቀፍ የረሃብ ክትትል አካል…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የአሜሪካ እና የኢራን ከፍተኛ መሪዎች ሊወያዩ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የዛሬው ውይይት ስኬታማ ከሆነ አገራቱ መደራደር የሚችሉባቸው ነጥቦች ላይ ይስማማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኢራን የኒውክሌር ፕሮግራሟን እንድታቋርጥ የምትፈልገው…
Read More » -
አውሮፓ
ዩክሬን በጦርነቱ ምክንያት 55,000 ወታደሮች እንደተገደሉባት አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የዩክሬይኑ ፕሬዝደንት ዘለንኪ ዛሬ ጦርነቱ ያስከፈለውን የሰው ህይወት ዋጋ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ ጦርነት በጠቅላላው 55,000 ወታደሮቻቸው መሞታቸውን…
Read More » -
ፖለቲካ
የተመድ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ”ህልውናዬ አደጋ ላይ ነው” አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በከፍተኛ የህልውና ስጋት ውስጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽነሩ ቮልከር ቱርክ ዛሬ በሰጡት…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታን እውን ለማድረግ የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- በኢትዮ ቴሌኮም፣ በጅቡቲ ቴሌኮም እና በሱዳቴል ግሩፕ መካከል የተደረገው የሦስትዮሽ ስምምነት፤ የጋራ የዲጂታል የወደፊት እጣ ፈንታ ለመገንባት…
Read More » -
ኢኮኖሚ
በሶማሊያ ከባድ የረሃብ አደጋ መደቀኑ ተገፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ረቡዕ ዕለት የብሔራዊ የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ የአስቸኳይ ጊዜ ኦፕሬሽን ማዕከልን ከጎበኙ በኋላ…
Read More » -
ፖለቲካ
የአፍሪካ ሕብረት የሊብያው ሳኢፍ አል-ኢስላም ጋዳፊን ግድያ አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ በየካቲት 3 ቀን 2026 በዚንታን ከተማ የሊቢያ የፖለቲካ ሰው የሆነውን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ቱርክ እና ግብፅ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ያሉት የመከላከያ ስምምነት መፈፀማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ረቡዕ ዕለት ወደ ካይሮ የሄዱበት ጉብኝት እና ከግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
“በየካቲት ወር ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል”
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- በየካቲት ወር “ከአውሮፕላን ነዳጅ በቀር የሌሎች ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል” ሲል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር…
Read More »