ኢትዮጵያ

በሕገወጥ አዘዋዋሪዎች ከአገር የወጡ ኢትዮጵያን ሊቢያ ውስጥ ኢሰብዓዊ ድርጊት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ተመድ አስታወቀ።

ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/06/2018፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊና የተለያዩ ሥፍራዎች ማጎሪያዎች ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የበርካታ አገሮች ዜጎች፣ በሕገወጥ አዘዋዋሪዎች ጭካኔ የተሞላበት ኢሰብዓዊ ድርጊት እየተፈጸመባቸው መሆኑን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ. ከጥር 2024 እስከ 2025 መገባደጃ በነበሩት ጊዜያት በስደተኞች፣ በተፈናቃዮችና በጥገኝነት ጠያቂዎች ላይ እየደረሰ ያለውንና ቀጥለዋል ያላቸውን የመብት ጥሰቶች የተመለከተ ሪፖርት ከቀናት በፊት ይፋ አድርጓል፡፡

ተመድ በሊቢያ ከተሞች ውስጥ ሕገወጥ አዘዋዋሪዎች ሰዎችን በብዛት በሚያስቀምጡባቸው ማጎሪያዎች ውስጥ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሥልታዊ የሰብአዊ መብት ረገጣ እየተፈፀመባቸው ነው።

Show More

Related Articles

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

  (To Type in English, deselect the checkbox. Read more here)
Back to top button
Lingual Support by India Fascinates