
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- ፖል ቢያ በቅርብ በሀገራቸው የተደረገውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 53.66% ድምጽ በማግኘት እንዳሸነፉ ለሀገሪቱ ለሕገ-መንግሥት ጉዳዮች ም/ቤት የቀረበው ይፋዊ ውጤት አሳይቷል።
የቅርብ ተቀናቃኛቸው ኢሳ ቲቺሮማ ባካሪ በ18 በመቶ ነጥብ ርቀው 35% ድምጽ አግኝተዋል ተብሏል።
ስምንተኛ የሥልጣን ዘመናቸው የ43 ዓመት ፕሬዝዳንትነታቸውን ያራዘመ እንደሆነ ስፑትኒክ ዘግቧል።
ፖል ቢያ ለምርጫ ለመወዳደር ሲያስታውቁ ልጃጆች ሳትቀር መቃወምዋ ይታወሳል፡፡