ማህበራዊ
292 ሚሊዮን ሰዎች ስሰኞች ሆነዋል፡፡

ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሱስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ292 ሚሊዮን መብለጡ ተገለጸ።
እ.አ.አ 2022 የዓለም ጤና ድርጅት ባጠናው ጥናት እንደሚያመለክተው በዓለም አቀፍ ደረጃ በሱስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ292 ሚሊዮን በልጠዋል።
በዓለም አቀፍ ደረጃ 65 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑት የሱስ ተጠቂ ወንዶች መሆናቸውም ተገልጿል።
በተለይ አምራች ሀይል የሚባለው ወጣቱ የማህበረሰብ ክፍል በሱስ ተጠቂቱ ከፍተኛ ቁጥር ይይዛል ተብሏል።