አፍሪካ

እስራኤል ጆኖሳይደር ሀገር ናት ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ተናገሩ።

ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ፕሬዝዳንቱ እስራኤል በአፍሪካ ቀንድ “ወታደራዊ መስፋፋት”፣ የመሬት ዝርፊያ፣ የዘር ማጥፋት እና የፍልስጤማውያን መፈናቀልን እየፈፀመች ያለች ገበነኛ ሀገር ናት በማለት ተችቷል።

ፕሬዝዳንት ሐሰን በቴሌቪዥን ባደረጉት ንግግር የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ “የሚፈለግ ስደተኛ” ብለው ጠርቷቿዋል።

የአይሁድ መንግሥት የመኖር መብትን ጨርሶ ጥያቄ አንስቷል ያሉት ፕሬዝዳንት ሐሰን መሬቱ “ፍልስጤም” እንደሆነ፣ እስራኤል ደግሞ “የዘር ማጥፋት መንግሥት” እንደሆነች ገልጿል።

ፕሬዝዳንት ሐሰን ይህን ንግግር ያደረጉት የቻይና የኮሚኒስት ፓርቲ ልዑካን ወደ ሞቃዲሾ ከመድረሳቸው ከሰዓታት በፊት ነው።

ሀሰን ሶማሊያ፣ ከአረብ አገሮች እና ከቱርክ ጋር በመተባበር፣ “እስራኤልን ከዓረብ ምክር ቤት” እንደምታስወጣም ተናግሯል።

Show More

Related Articles

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

  (To Type in English, deselect the checkbox. Read more here)
Back to top button
Lingual Support by India Fascinates