ቱሪዝምኢትዮጵያ

የአሸንዳ/ሸደይ በዓል በትግራይና አማራ በተለያዩ አከባቢዎች እየተከበረ ይገኛል።

ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የአሸንዳ በዓል በትግራይ በተምቤን ዓብዪ ዓዲ የትግራይ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እና ሌሎች የክልሉ ባለስልጣናት በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።

እንዲሁም የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር እርጎጌ ተስፋዬ፣ የከተማ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሰኒ፣
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንቆን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሉ ባለስልጣናት በተምቤን ዓብይ ዓዲ ታድሟል።

የአሸንዳ/ሸደይ በዓል በአማራ ክልልም በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ።

Show More

Related Articles

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

  (To Type in English, deselect the checkbox. Read more here)
Back to top button
Lingual Support by India Fascinates