መካከለኛ ምስራቅአሜሪካዲፕሎማሲ

ኔታኒያሁ እና ትራምፕ በሁለተኛ ቀናቸው ምን አወሩ?

ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር እስራኤል ቤንያሚን ኔታንያሁ ተጋቾች በሚመለሱበት ዙሪያ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት እንደተወያዩ አስታወቁ።

“ዛሬ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር በዋይት ሀውስ ሌላ ስብሰባ አደረጌያለሁ፤ በመቀጠልም ከምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ጋር አጭር ቆይታ አድርጌያለሁ ያሉት ኔታኒያሁ አጀንዳው በህይወት ያሉም የሞቱም ታጋቾችን ለማስለቀቅ በሚደረገው ጥረት ላይ እንደነበር ገልጿል።

ይህንን ለአፍታም ቢሆን አልተውነውም ያሉት ኔታኒያሁ ሁሉንም ግቦቻችንን ለማሳካት ቆርጠን ተነስተናል ብሏል።
ፍልስጤማዊያን ከጋዛ ወደ ሌላ ቦታ በሚዘዋወሩባቸው አሰራሮች ዙሪያም ሁለቱም መሪዎች መወያየታቸው ተሰምቷል።

እንዲሁም በኢራን ላይ ያስመዘገብነው ታላቅ ድል አንድምታ እና እድሎችንም ባሉት ጉዳይ  ክትራምፕ ጋር መወያየታቸው የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ ለፕሬዚዳንት ትራምፕም ምስጋና እንዳቀረቡላቸውም አንስቷል።

Show More

Related Articles

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

  (To Type in English, deselect the checkbox. Read more here)
Back to top button
Lingual Support by India Fascinates