መካከለኛ ምስራቅማህበራዊ

በጋዛ የዘር ማጥፋት እልቂት እየተካሄደ ነው ሲል አመኒስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ።

ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ እስራኤል ሰብአዊ እርዳታን እንደ ጦር መሣሪያ እየተጠቀመች ነው ያለው ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጓች አመኒስቲ ኢንተርናሽናል እስራኤል በጋዛ ፍልስጥኤማውያን ሆን ብላ  በረሃብ እንድያልቁ እያደረገች መሆኗ ይከሳል።

እስራኤል ሁሉንም እገዳዎች በማንሳት ያልተገደበ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና የተከበረ የሰብአዊ እርዳታ በመላው ጋዛ እንዲደርስ መፍቀድ አለባትም ብሏል።
በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክርቤት የጋዛ ልዩ ራፖርተር ሰሙኑን ያወጣው ምርመራ እንደሚያመለክተው እስራኤል በጋዛ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ወንጀል እየፈፀመች ነው።

Show More

Related Articles

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

  (To Type in English, deselect the checkbox. Read more here)
Back to top button
Lingual Support by India Fascinates