ኢትዮጵያ
ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) ዐቢይ አህመድ ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡

ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነገ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዕቅድን አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚያነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ታውቀዋል፡፡