መካከለኛ ምስራቅ
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢራን የኒኩሌር ጣቢያ የላትም ኣለ።

ኢትዮ ሞኒተር፡12/10/2017፡ የኤጀንሲው ሓላፊ ከአልጄዚራ ባደረጉት ቆይታ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እየገነባች እንደሆነች የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ብሏል።
በአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ቁጥጥር ስር እስራኤል የኢራንን የኒውክሌር ጣቢያዎችን በቦምብ ስትደበድብ፣ ከኒውክሌር ድርብ ደረጃዎች እና ከአለም አቀፉ ስርዓት ተዓማኒነት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች እየጨመሩ መጥተዋል።
ኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅችን በአድሏዊነት እና በተባባሪነት ስትከስ እስራኤል – ያልታወቀ የኒውክሌር ኃይል ሰትገነባና ከስምምነት ግዴታዎች ውጭ ሆና ቆይታለች የሚሉ አሉ።
የዓለም አቀፍ አቶማክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ ለሚነሱ ውንጀላዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ውድድር ስጋትን ለመፍታት እና ዲፕሎማሲው ካልተሳካ ውጤቱን የከፈቱት እንደሚሆን አስጠንቅቀዋል።
ኢራን እንደገነባችም ለመገንባት በሂደት መሆኗም ምንም ማረጋገጫ እንደሌለ ዋና ዳይሬክተሩ አረጋግጧል። እስራኤልና አሜሪካ ግን ኢራን ኒኩሌር አላት በሚል ሊያጠፏት ተነስቷል የሚሉ ብዙዎች ናቸው።