ጦርነት
-
መካከለኛ ምስራቅ
” በጋዛ ጦርነቱ አክትሟል ” አሉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/02/2018፡- በሐማስ ታግቶ በህይወት የነበሩት 20 እስራኤላዊያን ተለቋል። ከ2 ዓመት በፊት መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ሐማስ በምዕራብ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤል በሁለት ዓመታት ጦርነት 1,152 ወታደሮች እንደተገደሉባት አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/01/2018፡- ከጥቅምት 7 ቀን 2023 ጀምሮ 1,152 ወታደሮች መገደላቸውን የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ አስታዎቋል። ከእነዚህ ከ40% በላይ የሚሆኑት…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ከቻይና ጋር ለጦርነት እየተዘጋጀች ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- እንደ ዎል ስትሪት ጆርናል ዘገባ የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና የሚሳኤል አምራቾችን 12 ወሳኝ የጦር መሳሪያዎች ውጤታቸውን በእጥፍ…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ እና ግብፅ በአገራቸው ውስጥ እንዲዋጉ እንደማይፈቅዱ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በአገራቸው በሰላም ማስከበር ላይ የሚሰማሩ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ወታደሮች ወደ ግጭት ሊገቡ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የአባይ ውሃ ‘ጦርነት’ አብቅቷል። በዚህም ኢትዮጵያ አሸነፈች ሲል the arab weeks.com የተሰኘ ድህረ ገፅ አስነበበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- “የግብፅ እጆች ከታሰሩ የሱዳን ተሰብረዋል” የሚለው ዘገባው ከአስር አመታት በላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው ጦርነት የዘር ማጥፋት እንደሆነ አረጋግጫለሁ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥናት እንዳመለከተው እስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው ጦርነት የዘር ማጥፋት ነው፣ ከሁለት አመታት ጦርነት በኋላ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በእስራኤል ህዝባዊ የተቃውሞ ተነሳ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- በመቶ ሺ የሚቆጠሩ እስራኤላውያ የጋዛ ጦርነት እንዲያበቃና ታጋቾች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ሰፊ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በቴልአቪቭ አደባባይ አካሄዱ።…
Read More » -
አፍሪካ
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ ጦርነትን መከላከል የምትችለው አሜሪካ ብቻ ናት ሲል foreign affairs ዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ ባለፉት 20 ወራት ውስጥ፣ በመካከለኛው ምስራቅ በርካታ ጦርነቶች ሲቀሰቀሱ፣ የቀይ ባህር ደቡባዊ ጫፍ የአለም አቀፍ ስጋት ምንጭ…
Read More » -
ፖለቲካ
የትግራይ ክልል አመራሮችና ፓለቲከኞች አሁንም በፍፁም ትዕግስትና ቻይነት የተጀመረውን ሰላም እንዲያፀኑና ከዳር እንዲያደርሱ ተማፅኖ ቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ ከኢትዮጵያ 12 ክልሎች እና ሁለት ከተማ መስተዳደሮች የተውጣጡ ከ50 በላይ የሚሆኑ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች እና ነጋዴዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
“በትግራይ በኩል ምንም ዓይነት የጦርነት ፍላጎትም ሆነ ዝግጅት የለም” ሲል ህወሓት ገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ “የትግራይ ህዝብም ሆነ የአመራሩ ፍላጎት እና ተስፋ የቆዩም ሆኑ አዳዲስ ችግሮችና ልዩነቶች ከፌደራል መንግስት ጋር በመቀራረብ በውይይት…
Read More »