ኢኮኖሚ
5 ሰዓቶች ago
የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ገጠመኝ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- የገጠመው የገንዘብ እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችለው ደንብ እንዳፀደቀ የገለፀው አስተዳደሩ ከመንግስት ሰራተኞች እና…
የተለያዩ
5 ሰዓቶች ago
የፌዴራል ፖሊስ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከ729 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽንና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከ14 ቢሊየን 51 ሚሊየን…
ኢኮኖሚ
5 ሰዓቶች ago
የኤርትራ ኢኮኖሚ ለመጀመሪያ ጊዜ በመረጃ ተደግፎ ይፋ ሆነ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት በ3.8 በመቶ እንዳደገም መረጃው አሳይቷል። የኤርትራን ኢኮኖሚ የሚያሳዩ መረጃዎች…
አፍሪካ
5 ሰዓቶች ago
የሱዳን መንግሥት ከሦስት ዓመት ገደማ ጦርነት በኋላ ወደ ዋና ከተማዋ ካርቱም ተመለሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- መቀመጫውን በፖርት ሱዳን አድርጎ የከረመው የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት፤ ከሦስት ዓመት ገደማ በኋላ…
መካከለኛ ምስራቅ
5 ሰዓቶች ago
በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የሟቾች ቁጥር ከ500 በላይ መድረሱን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- ትራምፕ ጣልቃ የሚገቡ ከሆነ ቴህራን የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች ኢላማ እንደምታደርግ ዝታለች። በኢራን…
አፍሪካ
3 ቀኖች ago
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአፍሪካ እና የአረብ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ሞሳድ ቦሎስ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ባለ ስልጣናት መምከራቸው አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ቦሎስ በይፋዊ ትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ውይይቱ በሱዳን ተኩስ አቁም ጉዳይ እንደነበረ ነው።…
አፍሪካ
3 ቀኖች ago
እስራኤል ጆኖሳይደር ሀገር ናት ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ፕሬዝዳንቱ እስራኤል በአፍሪካ ቀንድ “ወታደራዊ መስፋፋት”፣ የመሬት ዝርፊያ፣ የዘር ማጥፋት እና የፍልስጤማውያን…
መካከለኛ ምስራቅ
3 ቀኖች ago
የየመኑ የደቡብ ሽግግር ምክር ቤት መሪ ወደ አቡዳቢ መኮብለላቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- መሪው በሶማሊላንድ በኩል ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መኮብለላቸው የገለፀው በሳውዲ ዓረብ የሚደገፈው…
አፍሪካ
3 ቀኖች ago
የሱዳን ቀውስ የግብፅን ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ እየጣለ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደል አቲ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደል አቲ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና…
ዲፕሎማሲ
3 ቀኖች ago
የሶማሊያ የፌዴራል መንግሥት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚንቀሳቀሱ ወታደራዊ እና የጭነት አውሮፕላኖች ወደ አየር ክልሉ እንዳይገቡ መከልከሉ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ውሳኔውን የሚያውቁ ምንጮች እንደገለጹት የሶማሊያ መንግሥት ለተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ መንግስት እገዳው በይፋ…















